የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት

የአባላት ዝርዝር

ቴሌቪዥንና ሬድዮ

  1. የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮፖሬሽን
  2. ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ኤጀንሲ
  3. ድሬዳዋ መገናኛ ብዜሃን ኤጀንሲ
  4. ፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት
  5. አሐዱ ሬድዮና ቴሌቪዥን
  6. የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት
  7. የሐረር ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ
  8. የሶማሌ ክልል መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ
  9. አዲስ ሚድያ ኔትዎርክ
  10. ኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ

ቴሌቪዥን

  1. አርትስ ቴሌቪዥን (በአፍሪካ ሬኔሳንስ ቴሌቪዥን ሰርቪስ አ/ማኅበር)፤
  2. ቲቪ 9 ቴሌቪዥን (ሀይ-አስ መልቲ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅበር)
  3. ናሁ ቴሌቪዥን
  4. የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን
  5. ኢ.ቢ.ኤስ. ቴሌቪዥን
  6. ዋልታ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት

ህትመት

  1. የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት  
  2. የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት 
  3. ሪፖርተር ጋዜጣ (ሚዲያ ኤንድ ኮሙኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር)፤
  4. ካፒታል ጋዜጣ (ክራውን ፐብሊሽንግ ኃ/የተ/የግ/ማ)፤
  5. ፎርቹን ጋዜጣ  /ኢንዲፔንዳንት ኒውስ ኤንድ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር/
  6. አዲስ አድማስ ጋዜጣ (አዲስ አድቨርታይዚነግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር)
  7. አዲስንያ ኮንስትራክሽን ቢዝነስ መፅሔት (ፊንሰስ ፕሮሞሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤)
  8. ታዛ መጽሔት (ደብረ ያሬድ አሳታሚ ድርጅት) 
  9. ናሽናል ኮንስትራክሽን መፅሔት (ብሉ ካምፕ ፕሮሞሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፤)  
  10. አዲስ ማለዳ ጋዜጣና የኢትዮ ቢዝነስ ሪቪው መፅሔት
  11. ዓለምሰገድ ህትመትና ማስታወቂያ (ሊግ ስፖርት)
  12. አዲስ ጊዜ መፅሔት
  13. ኢትዮ ሐበሻ ህትመትና ማስታወቂያ (ጊዮን መፅሔት)
  14. ወርልድ ስፖርት ጋዜጣ 
  15. መርፌ መፅሔት
  16. ቃል አምባ መፅሔት (አዲናስ አሳታሚ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር)
  17. ስንቅ መፅሔት (አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማኅበር)
  18. ቁም ነገር መፅሔት

ሬድዮ

  1. ሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ (አደይ ትንሳኤ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ)፤
  2. አዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬድዮ
  3. አዋሽ ሬድዮ
  4. ቤንሻንጉል ጉምዝ ማስሚድያ ኤጀንሲ
  5. የጋምቤላ ክልል መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ
  6. ዋን ላቭ (አዲስ ግንቦት ላይ የተመዘገበ)
  7. ኦያያ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ብስራት)

ማህበራት 

  1.  የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር
  2. የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ሴቶች ማህበር 
  3. ዋቢ አሳታሚዎች ማህበር 
  4. የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር 
  5. የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያዎች ማህበር
  6. የአማራ ጋዜጠኞች ማህበር 
  7. የኦሮሚያ ጋዜጠኞች ማህበር
  8. ብሮድካስተሮች ማህበር 
  9. ዕንፀት ክርስቲያናዊ ማህበር 
  10. የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር
  11. የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ማህበር

አሁን ላይ ያሉ አባላት ብዛት 52 ናቸው፡፡ 

FOLLOW US

4,213FansLike
5,555FollowersFollow
3,021SubscribersSubscribe

RECENT POST