አቶ ታምራት ኃይሉ – የቁም ነገር መጽሔት መሥራችና ባለቤት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ አባል፤ የምክር ቤቱን ሚና፣ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኅን አዘጋገብ፣ ፍትሐዊ የመረጃ ፍስትና ሙያዊ ኃላፊነትን ነቅሰው ይናገራሉ።
/ኤስ ቢኤስ ራዲዮ አውስትራሊያ/
“የውጭ አገር ሚዲያዎች ዘመቻ ያሳስበናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመንግሥት ብዙኅን መገናኛ ቅድሚያ መስጠት አሁንም ያልተፈታ ችግር ነው” ታምራት ኃይሉ
sbs.com.au