ዜናየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ፍቃድ ሰጥቷቸው በስራ ላይ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን ምን...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ፍቃድ ሰጥቷቸው በስራ ላይ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን ምን ያህል ናቸው?

እስከ 2013 መጨረሻ ድረስ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ፍቃድ ሰጥቷቸው በስራ ላይ የሚገኙ 36 የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሲሆኑ ከእነርሱም ውስጥ 24 የንግድ፣ 2 የማህበረሰብ፣ 10 የህዝብ ቴሌቪዥን ይገኙበታል። ከ36ቱ ውስጥ 29 በስርጭት ላይ ሲሆኑ 7 ደግሞ በዝግጅት ላይ ናቸው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

FOLLOW US

4,545FansLike
4,545FollowersFollow
4,213SubscribersSubscribe