ወቅታዊ መግለጫየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለሁሉም መገናኛ ብዙሃን /አስቸኳይ/

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት በሥነ ምግባር የታነጸ በሃላፊነት ስሜት ህዝብን የሚያገለግል ሚዲያ በሀገራችን እንዲጎለብት የሚሰራ ተቋም ሲሆን፤ የህዝብ ፤የንግድ፤ የማህበረሰብ መገናኛ ብዙሃንንና የጋዜጠኞች ሙያ ማህበራትን በአባልነት በማቀፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፤

ምክር ቤቱ የ2013 ዓ.ም ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም ካሳንቺስ በሚገኘው የቀድሞው ኢንተር ኮንቴንታል ሆቴል በአሁኑ ኢንተር ሌዢየሪ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ያካሂዳል፤

በመሆኑም የምክር ቤቱ አባል የሆናችሁ የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች ሙያ ማህበራት በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስፍራው በመገኘት እንድትሳተፉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን፤

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ

አዲስ አበባ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

FOLLOW US

4,545FansLike
4,545FollowersFollow
4,213SubscribersSubscribe