የፀጥታ አካላት ሕገወጥ ድርጊቶችን ለማስቆም አለመቻላቸው ምክር ቤቱ እንዳሳሰበው ገልጿል
በመገናኛ ብዙኃን ላይ የሚፈጸመው ዝርፊያ የፕሬስ ምኅዳሩን የበለጠ እንዲጠብ እያደረገ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
በመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ላይ የሚፈጸም ዘረፋና የወንጀል ድርጊት መደጋገም ሐሳብን በነፃነት የመግለጽና መረጃን ለሕዝብ ተደራሽ የማድረግ መብት ላይ ሥጋት መደቀኑን፣ ምክር ቤቱ ነሐሴ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቋል፡፡
‹‹በመገናኛ ብዙኃን ላይ የሚፈጸመው ዝርፊያ የፕሬስ ምኅዳሩን የበለጠ እንዲጠብ እያደረገ ነው›› የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት