Uncategorizedምክር ቤቱ በሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ዙሪያ ለጋዜጠኞች በሃዋሳና ጂግጂጋ ስልጠና ሰጠ

ምክር ቤቱ በሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ዙሪያ ለጋዜጠኞች በሃዋሳና ጂግጂጋ ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በሃሰተኛ መረጃ ስርጭትና ሃቅን አጣርቶ ትክክለኛ መረጃ ለህዝብ በማቅረብ ዙሪያ በሲዳማና በሶማሌ ክልል ለሚገኙ ጋዜጠኞች ሰሞኑን ስልጠና ሰጥተል፡፡

በሁለት ዙር በተሰጠው ስልጠና ላይ በግልና በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ላይ የሚሰሩ ክ60 በላይ ጋዜጠኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ሰልጣኞች በምክር ቤቱ የተሰጠው  ስልጠና ትክክለኛ መረጃን አጣርተው እንዲሰሩ በቂ ግንዛቤ እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል፤

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

FOLLOW US

4,545FansLike
4,545FollowersFollow
4,213SubscribersSubscribe